የ4ኢፒር አካባቢን ለመንከባከብ
የተወጠኑ ምርሆች
የተፈጥሮ አካባበ በከፍተኛ ፍጥነት እየላሸቀ መሄዱን ማቆም ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለመላው ዓለም ህልውና አስቸኳይ ጉዳይ ነው።
የ4ኢፒር አካባን መንከባከቢያ ፕሮግራም ሁለት ዘርፎች አሉት።
-
ጉዳት እያደረሱ ያሉትን ድርጊቶች በአስቸኩዋይ ማቆም። ለዚህም የህዝቡን ግንዛቤ አሳድጎ ልድርጊቶች መፍትሄ በማቅረብ ህዝቡ በሥራላይ እንዲያውለው ማድረግ። ዛፎች ለማገዶ ያለምትክ መቁረጥን አለአገባብ ማረስን የመሳሰሉት ድርጊቶችን ይጨምራል።
-
ወደፊት እሚካሄዱ ፕሮግራምች ሁሉ አካባቢን የማይጎዱ እንዲሆኑ ቅድመ ዝግጅትና ጥናት እንዲደረግባችው ጥብቅ ምርሆዎችን በስራ ማዋል።
-
ከዝህ በፊት የተበላሹትን ተመለሰው እንዲያነሰራሩ ጥረት ማድረግ
አካባቢ መነከባከብ ጉድለት የሚመጡ የህብረተሰብና የኢኮኖሚ ጉዳቶች
-
የተበከለና የተብላሸ ውሀ በመጠጣት ብዝ ሽህ ህፃናትና እናቶች እንደቅጠል ይረግፋሉ። ውሀ ምንጮችን መነከባከብ ተቀዳሚ ተግባር ነው .
-
ብዝ ሚሊዮን ቶን ለምለም አፈር በጎርፍ እየታጠበ በመሄዱ መሬቱ እየተበላሸ አጽዋትና እነሣት ሊኖሩበት ወደማይቻልበት ደረጃ እየደረሰ ነው። ይህ እንዲቆም አፈሩ እንዳይሸረሸር የሚያደርጉት መንሴወች መቆም የሚያስችሉት ድርጊቶች መወሰድ አለባቸው።
-
ሌሎች የሃይል ማመንጫ ሀይሎችን መተካት ፕሮግራሞች ላይ የኣልም ህብረተሰብ እንዲተባበር ጥረቱ መሞከር አለበት። ይህም ሲሆን ዛፎችን ለማገዶ መጨፍጨፉ ይቀነሳል ይቆማል
-
አለአግባብ አርሶ ምሬቱን እንዲሸረሸር ምክንያት ከመሆን እንድዚያ አሉ ቦታወች ላይ እርሻ መከልከል ማቆም።
-
በዘምናዊ መንገድ ግብርናው ከተካሄደ ውጤቱ እጥፍ ድርብ ስለሚያድግ ጫካወችን መንጥሮ የእርሻቦታ ማስፋት አያስፈልግም።
-
የዱር አራዊትን ጥፋት ለማቆም ጫካወች እንዲከበሩ እንዲስፋፉ ትልቅ ጥረት መደረግ አለበት።.