top of page

ቁርጠኛ ዘላቂ ልማት

አዲስ ዜና

አዲስ ነገር በድምጽ

አማርኛ መጽሐፍ በድምጽ - መግቢያ

 

አማርኛ መጽሐፍ በድምጽ - ምእራፍ 1

​      ፍላጎትና የልማት ጥያቄዎች

 

አማርኛ መጽሐፍ በድምጽ - ምእራፍ 2

​      መርሃ ግብር ወደተሻለ ኑሮ መረማመጃ

 

አማርኛ መጽሐፍ በድምጽ - ምእራፍ 3 - ክፍል 1

​      መሐንዲሳዊ አሰራር

 

አማርኛ መጽሐፍ በድምጽ - ምእራፍ 3 - ክፍል 2

​      መሐንዲሳዊ አሰራር

 

 

አማርኛ መጽሐፍ በድምጽ - ምእራፍ 4

​      የትምሕርት ፕሮግራሞች

ተጨማሪ አዲስ ነገር በድምጽ . . .

Chapter 1Engr. Bantyehun Tizazu
00:00 / 06:10
Chapter 2Engr. Bantyehun Tizazu
00:00 / 06:57
Chapter 3 Part 1Engr. Bantyehun Tizazu
00:00 / 16:25
AcknowledgementEngr. Bantyehun Tizazu
00:00 / 06:10
Chapter 3 Part 2Engr. Bantyehun Tizazu
00:00 / 21:35
Chapter 4Engr. Bantyehun Tizazu
00:00 / 25:11

ቁርጠኛ ዘላቂ ልማት

According to the Ministry of Agriculture, the production of wheat has covered 405,000 hectares of land this year.  The “summer wheat production is progressing well,” said Prime Minister Abiy. “Let us build on our successes thus far”. Source: https://ethiopianmonitor.com/2022/05/08/pm-summer-wheat-production-progressing-well/

ቁርጠኛ ዘላቂ ልማት በተሰኘው አዲሱ ገጽ፤ 4ኢፒአር በአዳዲስ ልምዶችና ሃሳቦች የጎለመሱ ጽንሰ ሃሳቦችን ከነመተግበሪያ ፕሮግራሞች፤ ፕሮጄክቶችና እንቅስቃሴዎች ጋር ያቀርባል፡፡ ቁርጠኛ ማለት ሕዝብ በሙሉ የሚጠቀምበት፤ ሕዝብን አሳትፎ ሳያቋርጥ የመካሄድ ነው፡፡

ተጨባጭ የሆኑ ምሳሌዎችን በማንሳት እንዴት ኢትዮጵያ ዉስጥ ባሉ ተጨባጭ ሁኔታዎችና የአቅም ይዘት መተግበር እንደሚችሉ፤ መንደርደሪያ ቁም ነገሮችን በመጀመር፤ በሙያውና በትግበራው የታወቁት ባለሙያዎችና አዋቂዎች የሚጋሩትን በዝርዝር በማቅረብ፤ ወደ ክንውን እንዲሸጋገሩ፤ ሕዝብ እየተነጋገረባቸው እንዲስፋፉ ግልጽ ሁነው የቀርባሉ፡፡

​ተጨማሪ ያንብቡ |  READ MORE

የዘላቂ ልማት አማራጮች በደግነት በድፍረት በስልት

iFBISsSU_edited.jpg

ዕድገትን በተሟላና በፍጥነት ሁሉን ባካተተና ባሳተፈ መንገድ ለማካሄድ መደረግ የሚችሉ አማራጮችን መመልከቻና መተግበሪያ መንደርደሪያ መንገዶችን፤ መተግበሪያ ብልሃቶችን፤ ምሳሌዎችን፤ ተመክሮዎችን በመቃኘት አሁን ለሚደረገው አፋጣኝ የተግዳሮች መፍትሄ መተግበሪያ ትልሞች በሚከተሉት ርዕሶች ወይም ምዕራፎች ተበርክተዋል።

[ይህ ምኞት ሳይሆን በመሃንዲሳዊ ዘዴ የተሰላ በተመክሮዎች የታጀበ የምርምርና ትንተና ነው]

ባንትይሁን ትዕዛዙ ኢ/ር

ተጨማሪ ያንብቡ |  READ MORE

አዲስ ነገር 3

GERD-Ethiopian-Dam.webp

 የዜና ማበራሪያ

ተጨማሪ ያንብቡ |  READ MORE

bottom of page